የሕይወት-መንገድ
Wednesday, October 24, 2018

መጽሐፍ ቅዱሳዊ የመዳን አስተምህሮ

›
  ·         ሁሉም ሰው ኃጢአተኛ ነው። o    ሁሉም በክርስቶስ ከማመኑ በፊት ኃጢአተኛ ነው ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ሮሜ ፫፣ ፳፫ - ከዚህ...
Wednesday, October 4, 2017

እግዚአብሔርን ማወቅ - ክፍል ፲፪

›
የእግዚአብሔር ሥራ ለሚጠፋ መብል አትሥሩ ፤ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ሥሩ፤ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና። እንግዲህ። የእግዚአብሔርን ...
Saturday, September 16, 2017

እግዚአብሔርን ማወቅ - ክፍል ፲፩

›
(የእግዚአብሔር መልክ - ቀጣይ) የእግዚአብሔር መልክ መታየት - ለውስን ፍጡር - ፊት ለፊት በብሉይ ኪዳን - ለሙሴ እኔ አፍ ለአፍ በግልጥ እናገረዋለሁ፥ በምሳሌ አይደለም የእግዚአብሔርንም መልክ ያያል ...
Sunday, September 3, 2017

እግዚአብሔርን ማወቅ - ክፍል ፲

›
፬. የእግዚአብሔር መልክ እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።   ዘፍ ፩፣ ፳፯ መልክ፡- ሲባል የማይታየውን የሰውን ረቂቅ ማንነት ...
Wednesday, August 16, 2017

እግዚአብሔርን ማወቅ - ክፍል ፱

›
/የእግዚአብሔር ስም - ቀጣይ/ Ø የእግዚአብሔር ወዳጆች እግዚአብሔር ካደረገላቸው ነገር ጋር በማያያዝ ለልጆቻቸው ስም ያወጡ ነበር። ምናሴ - ማስረሻ፡- አባቱ ዮሴፍ መከራየን የአባቴን ቤት አስረሳኝ ሲል። ...
Monday, July 31, 2017

እግዚአብሔርን ማወቅ ክፍል - ፰

›
 የእግዚአብሔር ስም ሙሴም እግዚአብሔርን፦ እነሆ፥ እኔ ወደ እስራኤል ልጆች በመጣሁ ጊዜ። የአባቶቻችሁ አምላክ ወደ እናንተ ላከኝ ባልሁም ጊዜ። ስሙስ ማን ነው? ባሉኝ ጊዜ፥ ምን እላቸዋለሁ? አለው። እግ...
Friday, July 14, 2017

እግዚአብሔርን ማወቅ - ክፍል ፯

›
. እግዚአብሔርን ፍለጋ - ቀጣይ፡-   ምኑን ነው የምንፈልገው?፡-   ባለፈው ክፍል   - እግዚአብሔርን ፍለጋ በሚል - ስለእግዚአብሔር መኖር በተፈጥሮ፣ በሕሊና፣ በመሳሰሉት ማረጋገጥ እንደሚቻል አይተናል። ...
›
Home
View web version
Powered by Blogger.