Write your plans in pencil but give God the eraser.
--Unknown
- በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ :: ምሳ ፫: ፭
Learn as if you were going to live forever.
Live as if you were going to die tomorrow.
--Mahatma Gandhi
--Mahatma Gandhi
እንደሚኖር እየሰራን; እንደሚሞት እንዘጋጅ::
- አሁንም። ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህ ከተማ እንሄዳለን በዚያም ዓመት እንኖራለን እንነግድማለን እናተርፍማለን የምትሉ እናንተ፥ ተመልከቱ፥ ነገ የሚሆነውን አታውቁምና። ያዕ ፬: ፲፫
|
- አሳቤ እንደ አሳባችሁ መንገዳችሁም እንደ መንገዴ አይደለምና ይላል እግዚአብሔር፦ ኢሳ ፶፭:፰
"Seven days without work make one weak" ......... somebod
… ሥራ ፈትታችሁ ቀኑን ሁሉ በዚህ ስለ ምን ትቆማላችሁ? አላቸው። ማቴ፳
… ሥራ ፈትታችሁ ቀኑን ሁሉ በዚህ ስለ ምን ትቆማላችሁ? አላቸው። ማቴ፳
….ደግሞ ከእናንተ ጋር ሳለን። ሊሠራ የማይወድ አይብላ ብለን አዘናችሁ ነበርና።
፪ተሰ፫፡፲ |
The things I want to know are in books;
My best friend is the man who'll get me a book I didn't read.
--Abraham Lincoln (1809-1865)
--Abraham Lincoln (1809-1865)
- ይህም ከጌታ ዘንድ ሆነ፥ ለዓይኖቻችንም ድንቅ ነው የሚለውን ከቶ በመጽሐፍ አላነበባችሁምን? ማቴ፳፩፡፵፪
No comments:
Post a Comment
አስተያየትዎን ይስጡ / Give Comment