Monday, May 28, 2012

ጥያቄ ፭


በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ምዕራፍ ፮ ቁጥር ፮፡- እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ። ይላል። እግዚአብሔር እንዴት ሰውን በመፍጠሩ ይጸጸታል። ይህ አባባል ምን ለማለት ነው?
መልሳችሁን/አስተያየታችሁን ከዚህ ጽሑፍ ሥር post comment  የሚለውን በመጫን መላክ ትችላላችሁ። 
መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት እንማማር፤ እንወያይ።

No comments:

Post a Comment

አስተያየትዎን ይስጡ / Give Comment