Friday, August 17, 2012

ጥያቄ-፩


    /ሜ የቀበ/
ይህ ክፍል መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ ጥያቄዎችን የምንወያይበት ነው። 
    
      ፩. እግዚአብሔር  አዳምን  ከመፍጠሩ  በፊት  አዳም  እንደሚሳሳት ያውቃል/  አያውቅም? እንደሚሳሳት  ካወቀ ለምን  ፈጠረው?  
    
     ለዚህ ጥያቄ ተሳታፊዎች ከዚህ ጽሑፍ ሥር comments የሚለውን በመጫን post comment በሚለው  መላክ ትችላላችሁ። 

5 comments:

  1. endemisasat yawkal ... mekniatum degmo tesasto wode Siol bigebam degmo kelij leju tewoldo moten bemot shiro endemiadinewum yawkal ...

    ReplyDelete
  2. Yakal,gen cigebagne.....KIRSTOS ye'netsanet AMLAKE selehone yehien adreg, yehien atadreg bilo yenageral enji ayasgededem. wedefekedenew ejachenen mezergat yerasachen fekad new. enam Adam wedefekedew sedede. ye EGZIEABHEIRem fikiru firdun selemaykenesew teferdobetal. even huliem behiwotachen what happens is this.....
    መልሳችሁን እጠብቃለሁ

    ReplyDelete
  3. እግዚአብሔር አዳም እንደሚሳሳት አዳምን ከመፍጠሩ በፊት ያውቃል:: ነገርግን ስለሚሳሳት አልፍጠረው አላለም:: እርሱ እግዚአብሔር ወልድ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ የሱን ሞት ሞቶ እንዲያድነው እንጅ:: ይህ አንድም እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ያለውን ፍቅር እንድናውቅ ያደረገው ይመስለኛል::
    መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ:)

    ReplyDelete
  4. የፈጠረበት ምክንያት እኛም እደዚ እደምንኖር ስለሚያውቅና እደዚህ እድንኖር ስለፈለገ ይመስለኛል

    ReplyDelete
  5. በእግዚአብሔር ጥልቅ ስራ ላይ ጥያቄ የሚያነሳ ህፃንም ይሁን አዋቂ ሰው በጠራራ ፀሐይ ሻማ እንደምለኩስ ህፃን ሞኝ ይመስለኛል።

    ReplyDelete

አስተያየትዎን ይስጡ / Give Comment